Fri Sep 30 2016 11:55:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:55:16 +03:00
parent 8a2f4336f9
commit e889d751d3
5 changed files with 8 additions and 1 deletions

1
03/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 እኔ የምወዳቸውን እገሥጻቸዋለሁ፤ እቀጣቸዋለሁ፣ በፍጹም ልብህ ከኀጢአት መንገድህ ተመለስ። \v 20 በርህን እያንኳኳ ደጅ እንደ ቆመ ሰው ምላሽ እንድትሰጠኝ እያንዳንዱን እየተጣራሁ መሆኑን አስተውል። ማንም ድምፄን ሰምቶ በሩን ቢከፍትልኝ ወደ ውስጥ እገባለሁ። ወዳጃሞች አብረው እንደሚበሉ እኔም ወደ ውስጥ ገብቼ አብሬው እበላለሁ።

1
03/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 እኔ ሰይጣንን ድል አድርጌ ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ተቀምጬ እየገዛሁ እንደ ሆነ ሁሉ፣ ሰይጣንን ድል የሚያደርግ ሁሉ ከእኔ ጋር በዙፋኔ ተቀምጦ እንዲገዛ አደርጋለሁ። \v 22 መረዳት የሚፈልግ ሁሉ ለቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገረውን መልእክት በጥንቃቄ ይስማ።”

1
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 4 \v 1 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ እኔ ዮሐንስ በሰማይ የተከፈተ በር አየሁ። ድምፁ እንደ ታላቅ መለከት የሆነው፣ ቀደም ሲል ሲናገረኝ የነበረው ድምፅ “ወደዚህ ና! በኋላ የሚሆኑ ነገሮች አሳይሃለሁ” አለኝ። \v 2 ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ሲቆጣጠረኝ ተሰማኝ። በሰማይ ዙፋን ቆሞ ነበር፤ ዙፋኑም ላይ የተቀመጠ ነበር። \v 3 መልኩ እንደ ኢያሰጲድና ቀይ የሰርዲኖን ዕንቁ የመሰለ ቀስተ ደመና ዙፋኑን ከብቦት ነበር።

1
04/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 4 \v 4 በዙፋኑ ዙሪያ ሃያ አራት ሽማግሌዎች ነበሩ። በእነዚህ ዙፋኖች ሃያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር። ንጹሕ ነጭ ልብስ ለብሰው ነበር፤ ራሳቸውም ላይ የወርቅ አክሊሎች ነበሩ። 5 ከዙፋኑም የመብረቅ ድምፅና ነጎድጓድም ወጣ። በዙፋኑ ፊት ሰባት መብራቶች ነበር፤ እነዚህ ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትን ይወክላሉ።

View File

@ -64,6 +64,9 @@
"03-09",
"03-12",
"03-14",
"03-17"
"03-17",
"03-19",
"03-21",
"04-01"
]
}