Fri Sep 30 2016 12:41:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ce54f662b6
commit
ac574c000f
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 8 የእነዚህ ሁለት ምስክሮች ሬሳ ጌታቸው ተሰቅሎ በነበረበት ታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይጣላል፤ የዚህች ከተማ ሰዎች እንደ ሰዶምና ግብፅ ሰዎች በጣም ክፉ በመሆናቸው ከተማዋ በምሳሌያዊ አንጋገር ሰዶም ወይም ግብፅ ተባለች። \v 9 የብዙ ነገድ፣ ወገን፣ ቋንቋና ሕዝብ ወገኖች ሬሳቸውን ሦስት ቀን ተኩል ያዩታል። ይሁን እንጂ፣ ማንም ሬሳቸውን እንዲቀብር አይፈቅዱም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 10 እነዚህ ሁለት ነቢያት የምድር ነዋሪዎችን አሠቃይተው ስለ ነበር ምስክሮቹ መሞታቸውን ሲያዩ በጣም ደስ ይላቸዋል፤ እርስ በርሳቸውም ስጦታ ይለዋወጣሉ። \v 11 ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ግን እግዚአብሔር እስትንፋስ እንዲኖራቸውና በሕይወት እንዲኖሩ ያደርጋል። በእግራቸውም ይቆማሉ፤ ሰዎች ይህን ሲያዩ እጅግ ይደነግጣሉ። \v 12 ሁለቱ ምስክሮች፣ “ወደዚህ ውጡ!” የሚል ታላቅ ድምፅ ከሰማይ ሰሙ። ሰዎች እያዩዋቸውም በደመና ወደ ሰማይ ወጡ።
|
|
@ -116,6 +116,8 @@
|
|||
"10-10",
|
||||
"11-01",
|
||||
"11-03",
|
||||
"11-06"
|
||||
"11-06",
|
||||
"11-08",
|
||||
"11-10"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue