Fri Sep 30 2016 15:15:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 15:15:16 +03:00
parent 932923aee1
commit 7733d52fde
6 changed files with 11 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 20 \v 1 \v 3 እነሆም፣ አንድ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ። የጥልቁ ጨለማ ጉድጓድ መክፈቻ ቁልፍና ትልቅ ሰንሰለት በእጁ ይዞ ነበር። 2 \v 2 ዘንዶውን ያዘው፤ ዘንዶው የቀድሞው እባብ፣ ዲያብሎስ ማለትም ሰይጣን የተባለው ነው። መልአኩ ይዞት በነበረው ሰንሰልት አሰረው። ከእስራቱ ለአንድ ሺህ ዓመት አይፈታም። 3 መልአኩ እርሱን ጥልቁ ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ጣለው። የጥልቁን በር ዘጋ፤ ቀለፈው፤ ማንም እንዳይከፍተው አድርጎ አሸገው። ያን ያደረገው ሺው ዓመት እስኪፈጸም ድረስ ከእንግዲህ ሰይጣን ማንንም እንዳያስት ነው። ከዚያ በኋላ ግን የእግዚአብሔርን ዕቅድ እንደፈጽም ሰይጣን ለአጭር ጊዜ መፈታት ይገባዋል።
\c 20 \v 1 እነሆም፣ አንድ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ። የጥልቁ ጨለማ ጉድጓድ መክፈቻ ቁልፍና ትልቅ ሰንሰለት በእጁ ይዞ ነበር። \v 2 ዘንዶውን ያዘው፤ ዘንዶው የቀድሞው እባብ፣ ዲያብሎስ ማለትም ሰይጣን የተባለው ነው። መልአኩ ይዞት በነበረው ሰንሰልት አሰረው። ከእስራቱ ለአንድ ሺህ ዓመት አይፈታም። \v 3 መልአኩ እርሱን ጥልቁ ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ጣለው። የጥልቁን በር ዘጋ፤ ቀለፈው፤ ማንም እንዳይከፍተው አድርጎ አሸገው። ያን ያደረገው ሺው ዓመት እስኪፈጸም ድረስ ከእንግዲህ ሰይጣን ማንንም እንዳያስት ነው። ከዚያ በኋላ ግን የእግዚአብሔርን ዕቅድ እንደፈጽም ሰይጣን ለአጭር ጊዜ መፈታት ይገባዋል።

1
20/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 ሰዎች የተቀመጡባቸውን ዙፋኖች አየሁ። ለእነርሱም የመፍረድ ሥልጣን ተሰጣቸው። ስለ ኢየሱስ እውነቱን በመናገራቸውና የእግዚአብሔርን መልእክት በማወጃቸው አንገታቸው የተቆረጠ ሰዎች ነፍሶችንም አየሁ። እነዚህ ሰዎች ለአውሬውና ለምስሉ አልሰገዱም፤ ግንባራቸውና ቀይ እጃቸው ላይ የአውሬው ምልክት እንዲደረግባቸው አልፈቀዱም። አሁን እንደ ገና ሕያዋን ሆነዋል፤ በእነዚያ ሺህ ዓመታት ከክርስቶስ ጋር ይነግሣሉ።

1
20/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 እግዚአብሔር የሞቱ ሰዎች እንደ ገና ሲያስነሣ እነርሱ የመጀመሪያ ይሆናሉ። ሞተው የነበሩ የቀሩት አማኞች ግን ሺው ዓመት እስኪፈጸም ድረስ ወደ ሕይወት አልተመለሱም ነበር። \v 6 በሺው ዓመት በሕይወት በሚኖሩ እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል፤ እንደ ቅዱስ ይቆጥራቸዋል። ሁለተኛ ሞት አይሞቱም ይልቁን፣ እግዚአብሔርንና ክርስቶስን የሚያገለግሉ ካህናት ይሆናሉ፤ በዚህ ሺህ ዓመት ከክርስቶስ ጋር ይነግሣሉ።

1
20/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ሺው ዓመት ሲያበቃ ሰይጣን ከእስራቱ ይፈታል። \v 8 በመላው ዓለም ያሉ ዐመፀኞችን ለማሳት ይወጣል። እነዚህ ዐመፀኞች ነቢዩ ሕዝቅኤል ጎግና ማጎግ የሚላቸው ሕዝቦች ናቸው። የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዲወጉ ሰይጣን ይሰበስባቸዋል። ማንም የባሕርን አሸዋ መቍጠር እንደማይችል ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለመውጋት የሚወጡ ሰዎችም እንዲሁ እጅግ ብዙ ናቸው።

2
20/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 ወደ ምድር ሁሉ ወጥተው በኢየሩሳሌም ያሉ የእግዚአብሔርን ሕዝብ መኖሪያ ማለት እግዚአብሔር የሚወዳትን ከተማ ይከብባሉ። ከዚያም እግዚአብሔር ከሰማይ እሳት አውርዶ ጨርሶ ያቃጥላቸዋል።
10 እነዚህን ሰዎች ያሳሳተውን ዲያብሎስን እግዚአብሔር በሚነደው ዲን ባሕር ውስጥ ይጥላል። ይህ እግዚአብሔር አውሬውንና ሐሰተኛውን ነቢይ የጣለበት ቦታ ነው። ከዚህም የተነሣ ያለ ምንም ማቋረጥ ክፉኛ ይሠቃያሉ።

View File

@ -196,6 +196,10 @@
"19-14",
"19-17",
"19-19",
"19-21"
"19-21",
"20-01",
"20-04",
"20-05",
"20-07"
]
}