Fri Sep 30 2016 12:31:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 12:31:16 +03:00
parent 18b211f6a9
commit 5fd40894e8
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 የጊንጥ ጅራት የሚመስል ጅራት ነበራቸው። በጅራታቸው ሰዎችን መንደፍ ይችላሉ። በእነዚያ አምስት ወሮች ሰዎችን የሚጎዱበት ኀይል ጅራታቸው ላይ ነበር። \v 11 እነርሱን የሚገዛው ንጉሥ የጥልቁ ጕድጓድ መልአክ ነበር፤ ስሙ በዕብራይስጥ ቋንቋ አብዶን፣ በግሪክ ቋንቋ አጶልየን ይባል ነበር። የሁለቱም ስሞች ትርጕም “አጥፊው” ማለት ነ።ው
\v 12 የመጀምሪያዎ ከበቂ መራ በዚህ አበቃ። ሆኖም ገና ሁለት ከባድ መከራዎች ይከተላሉ።
\v 12 የመጀመሪያው ከባድ መከራ በዚህ አበቃ። ሆኖም ገና ሁለት ከባድ መከራዎች ይከተላሉ።

1
09/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 ከዚያም ስድስተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ፤ እኔም በእግዚአብሔር ፊት ከነበረው የወርቅ መሠዊያ አራቱም አቅጣጫ ድምፅ ሰማሁ። \v 14 ድምፁ መለክቱን ይዞ ለነበረው ስድስተኛው መልአክ፣ “በታላቁ ኤፍራጥስ ወንዝ ያሰርኳቸውን አራት መላእክት ፍታቸው” አለው። \v 15 ከዚያም ያንን፣ ሰዓትና ቀን፣ ያንን ወርና ዓመት ይጠብቁ የነበሩ አራቱ መላእክት ተለቀቁ። የተለቀቁት የምድርን አንድ ሦስተኛ ሕዝብ እንዲገድሉ ሰራዊታቸውን ለመሰማራት ነበር።

View File

@ -103,6 +103,8 @@
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-07"
"09-07",
"09-10",
"09-13"
]
}