am_psa_text_ulb/77/11.txt

4 lines
264 B
Plaintext

\v 11 \v 12 11. ያህዌ ሆይ፣ ሥራዎችህን ሁሉ አስታውሳለሁ
ድሮ ያደረግኸውን ድንቅ ሥራ አስባለሁ፡፡
12. ሥራዎችህን ሁሉ አሰላሰላለሁ
ድንቅ ሥራህን ሁሉ አውጠነጥናለሁ፡፡