am_psa_text_ulb/75/07.txt

6 lines
318 B
Plaintext

\v 7 \v 8 7. ነገር ግን አንዱን ዝቅ፣
ሌላውን ከፍ በማድረግ በትክክል
የሚፈርድ እግዚአብሔር ነው፡፡
8. ያህዌ በእጁ የቁጣው ወይን ጠጅ
የሞላበት ጽዋ ይዞአል
ሲያፈስሰው ክፉዎች ሁሉ ጨልጠው ይጠጡታል፡፡