am_psa_text_ulb/62/01.txt

4 lines
264 B
Plaintext

\c 62 \v 1 ድነቴ የሚመጣው ከእርሱ ስለሆነ
እግዚአብሔርን ብቻ በጸጥታ እጠብቃለሁ፡፡
\v 2 ዐለቴና መድኃኒቴ እርሱ ብቻ ነው
መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ ከቶም አልናወጥም፡፡