am_psa_text_ulb/51/01.txt

4 lines
247 B
Plaintext

\c 51 \v 1 እግዚአብሔር ሆይ፣ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤
እንደ ርኅራኄም ብዛት መተላለፌን ደምስስ፡፡
\v 2 በደሌን ፈጽሞ እጠብልኝ
ከኃጢአቴም አንጻኝ፡፡