am_psa_text_ulb/35/19.txt

4 lines
337 B
Plaintext

\v 19 ያለ ምክንያት የሚጠሉኝ ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው፣ ተንኰላቸውንም እንዲፈጽሙብኝ አታድርግ፡፡
\v 20 የሰላም ቃል ከአፋቸው አይወጣም
ነገር ግን በምድሪቱ በጸጥታ በሚኖሩት ላይ
ተንኮል ይሸርባሉ፡፡