am_psa_text_ulb/35/17.txt

5 lines
312 B
Plaintext

\v 17 ጌታ ሆይ፣ እስከ መቼ ዝም ብለህ ታያለህ?
ነፍሴን በእነርሱ ከመጠቃት
ሕይወቴንም ከአንበሶች አድናት፡፡
\v 18 በታላቅ ጉባኤ መካከል አመሰግንሃለሁ
ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበትም እወድስሃለሁ፡፡