am_psa_text_ulb/32/03.txt

4 lines
258 B
Plaintext

\v 3 ቀኑን ሙሉ በመቃተቴ ዝም ባልሁ ጊዜ፣ አጥንቶቼ ተበላሹ፡፡
\v 4 ቀኑን ሙሉ እጅህ ከብዳኛለች
ብርታቴም የበጋ ትኩሳት እንደ መታው ነገር
ከውስጤ ተሟጠጠ፡፡ ሴላ