am_psa_text_ulb/147/19.txt

5 lines
263 B
Plaintext

\v 19 \v 20 19. ቃሉን ለያዕቆብ፣ ሥርዐት ጽድቁንም
ለእስራኤል ያውጃል፡፡
20. ለማንኛውም ሌላ ሕዝብ ይህን አላደረገም
እነርሱም ፍርዱን አላወቁም፡፡
ያህዌ ይመስገን፡፡