am_psa_text_ulb/144/12.txt

8 lines
481 B
Plaintext

\v 12 \v 13 12. ወንዶች ልጆቻችን በወጣትነታቸው የተሟላ
ዕድገት እንዳገኘ ተክል
ሴቶች ልጆቻችንም ቤተ መንግሥት ለማስጌጥ
እንደ ተቀረጹ የማእዘን ዐምዶች ይሁኑ፡፡
13. ጐተራዎቻችን በተለያዩ የእህል
ዐይነቶች የተሞሉ ይሁኑ፡፡
በመስኮቻችን የተሰማሩ በጐች
እስከ ሺህ ይወለዱ፣ እስከ ዐሥር ሺህ ይባዙ፡፡