am_psa_text_ulb/138/05.txt

5 lines
267 B
Plaintext

\v 5 \v 6 5. የያህዌ ክብር ታላቅ ነውና
ስለ ያህዌ ሥራ ይዘምራሉ፡፡
6. ያህዌ እጅግ ከፍ ያለ ቢሆንም፣
ዝቅ ያሉትንም ይመለከታል
ትዕቢተኞችን ግን ገና ከሩቅ ያውቃቸዋል፡፡