am_psa_text_ulb/132/06.txt

7 lines
318 B
Plaintext

\v 6 \v 7 \v 8 6. እነሆ፣ በኤፍራታ ሰማነው፣
በይዓሪም አገኘነው፡፡
7. ወደ ማደሪያው እንግባ
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንስገድ፡፡
8. ያህዌ ሆይ ተነሥ
አንተና የኃይልህ ታቦታ ወደ ማደሪያህ
ስፍራ ሂዱ፡፡