am_psa_text_ulb/119/93.txt

4 lines
218 B
Plaintext

\v 93 \v 94 93. በእርሱ ሕያው አድርገኸኛልና
ትእዛዞችህን ከቶ አልረሳሁም፡፡
94. እኔ የአንተ ነኝ፤ እባክህ አድነኝ
ሕግህንም ፈልጌአለሁ፡፡