am_psa_text_ulb/119/79.txt

5 lines
229 B
Plaintext

\v 79 \v 80 79. አንተን የሚፈሩህ
ሥርዐቶችህንም የሚያውቁ ወደ እኔ ይመለሱ፡፡
80. እፍረት እንዳይደርስብኝ
ልቤ በሥርዐትህ ያለ ነቀፋ ይሁን፡፡
ካፍ