am_psa_text_ulb/119/77.txt

4 lines
225 B
Plaintext

\v 77 \v 78 77. ሕግህ ደስታዬ ነውና
በሕይወት እንድኖር ራራልኝ፡፡
78. በሐሰት የሚከሱኝ ትዕቢተኞች ይዋረዱ
እኔ ግን ሥርዐትህን አሰላስላለሁ፡፡