am_psa_text_ulb/119/67.txt

4 lines
287 B
Plaintext

\v 67 \v 68 67. አንዳች ጉዳት ሳይደርስብኝ መንገድ ስቼ ሄድሁ
አሁን ግን ቃልህን እጠብቃለሁ፡፡
68. አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገውም መልካም ነው
እንግዲህ ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡