am_psa_text_ulb/119/37.txt

4 lines
242 B
Plaintext

\v 37 \v 38 37. ከንቱ ነገር ከማየት ዐይኖቼን መልስ
በጽድቅህ ሕይወቴን አድስልኝ፡፡
38. ለእኔ ለአገልጋይህና ለሚፈሩህ ሁሉ
የሰጠኸውን ተስፋ ቃል ፈጽም፡፡