am_psa_text_ulb/119/29.txt

4 lines
237 B
Plaintext

\v 29 \v 30 29. የሽንገላን መንገድ ከእኔ አርቅ
በቸርነትህ ሕግህን አስተምረኝ፡፡
30. የእውነትን መንገድ መርጫለሁ
ሕግህንም ፊት ለፊቴ አድርጌአለሁ፡፡