am_psa_text_ulb/119/23.txt

5 lines
233 B
Plaintext

\v 23 \v 24 23. ገዦች ተሰብስበው በእኔ ላይ ቢዶልቱም እንኳ
ባርያህ ሥርዐትህን ያሰላስላል፡፡
24. ትእዛዝህ ለእኔ ደስታዬ ነው
መካሪየም ነው፡፡
ዳሌጥ