am_psa_text_ulb/119/19.txt

4 lines
233 B
Plaintext

\v 19 \v 20 19. በምድር ላይ መጻተኛ ነኝ
ትእዛዞችህን ከእኔ አትሰውር፡፡
20. ጻድቅ ሥርዐትህን ለማወቅ ዘወትር
ከመናፈቄ የተነሣ ነፍሴ እጅግ ዛለች፡፡