am_psa_text_ulb/119/103.txt

5 lines
262 B
Plaintext

\v 103 \v 104 103. ቃልህ ለምላሴ ምንኛ ጣፋጭ ነው
ለአፌም ከማር ወለላ ይልቅ ጣዕም አለው፡፡
104. ከመመሪያህ ማስተዋል አገኘሁ
ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ፡፡
ኖን