am_psa_text_ulb/118/15.txt

5 lines
278 B
Plaintext

\v 15 \v 16 15. በጻድቃን ድንኳን፣ የእልልታና የሆታ ድምፅ፣
እንዲህ እያለ ያስተጋባል
የያህዌ ቀኝ እጅ አሸነፈ፡፡
16. የያህዌ ቀኝ እጅ ከፍ ከፍ አለ፤
የያህዌ ቀኝ እጅ አሸነፈ፡፡