am_psa_text_ulb/108/09.txt

5 lines
314 B
Plaintext

\v 9 \v 10 9. ሞዓብ መታጠቢያ ገንዳዬ ነው
በኤዶም ላይ ጫማዬን እወረውራለሁ፤
በፍልስጥኤም ላይ በድል አድራጊነት እፎክራለሁ፡፡
10. ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል?
ወደ ኤዶምስ ማን ያደርሰኛል?