am_psa_text_ulb/78/44.txt

6 lines
372 B
Plaintext

\v 44 ከወንዞቻቸው ወሃ መጠጣት እንዳይችሉ
የግብፃውያንን ወንዞች ወደ ደም ለወጠ፡፡
\v 45 ተናዳፊ የዝንብ ሰራዊት ሰደደባቸው፣
ጓጉንቸርም ላከባቸው፤ ምድራቸውንም አጠፋ፡፡
\v 46 ሰብላቸውን ለኩብኩባ፣
ምርታቸውንም ለአንበጣ ሰጠ፡፡