am_psa_text_ulb/101/04.txt

8 lines
467 B
Plaintext

\v 4 ጠማማ ሰዎች ከእኔ ይርቃሉ
ከክፋት ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም፡፡
\v 5 ባልንጀራውን በስውር የሚያማውን አጠፋለሁ፡፡
ትዕቢተኛ ዐይንና እብሪተኛ ልብ
ያለውን ሰው አልታገሠውም፡፡
\v 6 ከእኔ ጋር እንዲኖሩ፣ ዐይኖቼ
በምድሪቱ ያሉ ታማኞች ላይ ናቸው
በንጹሕና የሚሄድ እርሱ ያገለግለኛል፡፡