am_psa_text_ulb/09/13.txt

6 lines
332 B
Plaintext

\v 13 ያህዌ ሆይ፣ ማረኝ በሚጠሉኝ
የደረሰብኝን ጭቆና ተመልከት
አንተ ከሞት አፋፍ ነጥቀህ አድነኝ፡፡
\v 14 ይህን ብታደርግልኝ፣ በጽዮን አደባባይ
ምስጋናህን ሁሉ ለሕዝብ እናገራለሁ
በማዳንህም ደስ እሰኛለሁ!