am_psa_text_ulb/09/11.txt

4 lines
230 B
Plaintext

\v 11 በጽዮን ለሚገዛ ለያህዌ ምስጋና ዘምሩ
ድንቅ ሥራውን ለሕዝቦች ተናገሩ፡፡
\v 12 ደም ተበቃዩ አስቦአቸዋልና
የጭቁኖችን ጩኸት አልዘነጋም፡፡