Tue Oct 24 2017 04:51:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 04:51:11 -07:00
parent 402296e1ce
commit ed6beb04e6
9 changed files with 40 additions and 0 deletions

5
24/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. እናንተ ደጆች ራሳችሁን ቀና አድርጉ
እናንተ የዘላለም በሮች
የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!
10. ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው?
የሰራዊት ጌታ ያህዌ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው፡፡ ሴላ

6
25/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 25 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ፣ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁ!
2. አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፡፡
እባክህ አታሳፍረኝ፤ አታዋርደኝ
ጠላቶቼም በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው አታድርግ፡፡
3. አንተን ተስፋ የሚያደርጉ ከቶ አያፍሩም፤
እንዲያው ያለ ምክንያት የሚያታልሉ ግን ያፍራሉ፡፡

5
25/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ሆይ፣ አካሄድህን አሳውቀኝ
መንገድህንም አስተምረኝ፡፡
5. በእውነትህ ምራኝ አስተምረኝም፤
አንተ የድነቴ አምላክ ነህና
ቀኑን ሙሉ በአንተ ታመንሁ፡፡

6
25/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ
ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፡፡
7. የልጅነቴን ኃጢአት፣
መተላለፌንም አታስብብኝ፤
ያህዌ ሆይ፣ እንደ ቸርነትህ ብዛት
እንደ ምሕረትህም መጠን አስበኝ፡፡

4
25/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 8 \v 9 8. ያህዌ መልካም ቅን ነው፤
ስለዚህ ኃጢአተኞችን መንገድን ያስተምራቸዋል፡፡
9. ትሑታንን በትክክለኛው መንገድ ይመራቸዋል
መንገዱንም ያስተምራቸዋል

4
25/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 10 \v 11 10. ኪዳኑንና ሥርዐቱን ለሚጠብቁ
የያህዌ መንገድ ሁሉ ቸርነትና እውነት ነው፡፡
11. ያህዌ ሆይ፣ ኃጢአቴ እጅግ ብዙ ነውና
ስለ ስምህ ይቅር በለኝ

4
25/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው
ጌታ በመረጠው መንገድ ያስተምረዋል፡፡
13. ዘመኑን በተድላ ደስታ ያሳልፋል
ዘሮቹም ምድርን ይወርሳሉ፡፡

5
25/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ያህዌ ለሚታዘዙት ሁሉ ወዳጃቸው ነው
ለእነርሱ የገባውንም ኪዳን ያጸናል፡፡
15. ዐይኖቼ ዘወትር ወደ ያህዌ ናቸው
እግሮቼን ከወጥመድ የሚያላቅቃቸው እርሱ ነው፡፡
16. እኔ ብቸኛና ምስኪን ነኝና ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም፡፡

1
25/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 25