Mon Jun 18 2018 15:44:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-18 15:44:05 +03:00
parent e810c8bcd6
commit d97ef57fa0
7 changed files with 18 additions and 12 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 17 በዚያ ጊዜ እርሱ ለችግረኞች ጸሎት መልስ
ይሰጣል፤
ልመናቸውንም አይንቅም፡፡
\v 18 18. ገና ያልተወለዱ ሰዎች እንዲያመሰግኑት
\v 18 ገና ያልተወለዱ ሰዎች እንዲያመሰግኑት
ይህ ያህዌ ያደረገው ድንቅ
ነገር ለሚመጣው ትውልድ ይጻፍ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 19 \v 20 19. በከፍታ ካለው መቅደሱ ወደ ታች
\v 19 በከፍታ ካለው መቅደሱ ወደ ታች
ተመልክቶአልና
ያህዌ ከሰማይ ምድርን ዐይቶአል፡፡
20. ይኸውም የእስረኞችን መቃተት ይሰማ ዘንድ
\v 20 ይኸውም የእስረኞችን መቃተት ይሰማ ዘንድ
ሞት የተፈረደባቸውን ያድን ዘንድ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 21 \v 22 21. ስለዚህ የያህዌ ስም በጽዮን፣
\v 21 ስለዚህ የያህዌ ስም በጽዮን፣
ምስጋናውም በኢየሩሳሌም
ይነገራል፡፡
22. ይህም የሚሆነው ሕዝቦችና መንግሥታት
\v 22 ይህም የሚሆነው ሕዝቦችና መንግሥታት
ያህዌን ለማምለክ በአንድት ሲሰበሰቡ ነው፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 23 \v 24 23. በሕይወቴ እኩሌታ ብርታቴን ቀጨው
\v 23 በሕይወቴ እኩሌታ ብርታቴን ቀጨው
ዕድሜዬንም ባጭሩ አስቀረው፡፡
24. እኔም፣ ‹‹አምላኬ ሆይ፣ የአንተ ዘመን ከትውልድ
\v 24 እኔም፣ ‹‹አምላኬ ሆይ፣ የአንተ ዘመን ከትውልድ
እስከ ትውልድ ስለሆነ
በዕድሜዬ እኩሌታ አትውሰደኝ›› አልሁ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25. አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ
\v 25 አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ
ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው፡፡
26. እነርሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን
\v 26 እነርሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን
ጸንተህ ትኖራለህ
እነርሱ እንደ ልብስ ያረጃሉ
እንደ መጐናጸፊያ ትለውጣቸዋለህ
እነርሱም ወዲያ ይጣላሉ፡፡
27. አንተ ግን ያው አንተ ነህ
\v 27 አንተ ግን ያው አንተ ነህ
ዘመኖችህም ፍጻሜ የላቸውም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 28 28. የአገልጋዮችህ ልጆች በሰላም
\v 28 የአገልጋዮችህ ልጆች በሰላም
ይኖራሉ
ትውልዳቸውም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፡፡

View File

@ -769,6 +769,12 @@
"102-05",
"102-07",
"102-09",
"102-11"
"102-11",
"102-17",
"102-19",
"102-21",
"102-23",
"102-25",
"102-28"
]
}