Tue Oct 24 2017 23:19:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 23:19:29 -07:00
parent 468071a5a6
commit d8b37718c6
11 changed files with 51 additions and 2 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
5. ክፉ ዕቅድ ለማውጣት እርስ በርስ
\v 5 \v 6 5. ክፉ ዕቅድ ለማውጣት እርስ በርስ
ይመካከራሉ፤
ወጥመድ ለመዘርጋትም በምስጢር ይነጋገራሉ፤
‹‹ማንስ ሊያድን ይችላል? ይባባላሉ፡፡
6. እነርሱ ክፉ ዕቅድ አወጡ፤ በሐሳባቸውም፣ ‹‹በጥንቃቄ
ዕቅድ አውጥተናል›› ይላሉ፡፡
የሰው ሐሳብና ልብ በጣም ጥልቅ ነው፡፡
የሰው ሐሳብና ልብ በጣም ጥልቅ ነው፡፡

7
64/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. እግዚአብሔር ግን በፍላጻው ይነድፋቸዋል
እነርሱም በድንገት ይቆስላሉ፡፡
8. በገዛ ምላሳቸው ያሰናክላቸዋል
ጥፋትንም ያመጣባቸዋል
የሚያዩአቸው ሁሉ በመገረም ራሳቸውን ይነቀንቃሉ፡፡
9. የሰው ልጆች ሁሉ ይፈራሉ
የእግዚብሔር ያደረገውንም በይፋ ይናገራሉ፡፡

3
64/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 10. ጻድቅ በያህዌ ደስ ይለዋል፤
እርሱንም መጠጊያው ያደርጋል
ልበ ቅኖችም ሁሉ በእርሱ ይመካሉ፡፡

6
65/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 65 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ በጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል፤
ለአንተ የተሳልነውንም እንፈጽማለን፡፡
2. ሥጋ ለባሽ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ
ወደ አንተ ይመጣል፡፡
3. ኃጢአት በርትቶብን በነበረ ጊዜ
አንተ መተላለፋችንን ይቅር አልህ፡፡

4
65/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 4. አንተ የመረጥኸው፣ በአደባባይህም እንዲኖር
ወደ አንተ ያቀረብኸው ሰው ቡሩክ ነው፡፡
ከተቀደሰው መቅደስህ፣
ከቤትህም በረከት እንጠግባለን፡፡

3
65/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 5. የምድር ዳርቻዎችና ከባሕሩ ማዶ ርቀው ያሉ ሁሉ ተስፋ
አዳኛችን እግዚአብሔር ሆይ፣
በጽድቅህ ድንቅ አሠራር መልስልን፡፡

5
65/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. በኃይልህ ተራሮችን አጽንተሃል
ብርታትንም ታጥቀሃል፡፡
7. አንተ የባሕሮችን ማስገምገም
የማዕበላቸውንም ጩኸት
የሕዝቦችንም ውካታ ጸጥ ታሰኛለህ፡፡

8
65/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 8 \v 9 8. ርቀው በምድር ዳርቻዎች ያሉ
ካደረግኸው ድንቅ ሥራህ የተነሣ ይደነግጣሉ፡፡
ምሥራቅና ምዕራብ በደስታ እልል እንዲሉ ታደርጋቸዋለህ፡፡
9. ዝናብ በማዝነብ ምድርን ትጐበኛለህ፤
ፍሬያማ በማድረግም ታበለጽጋታለህ፡፡
ለሰው ልጆች እህልን ይሰጡ ዘንድ
የእግዚአብሔር ወንዞች ውሃን የተሞሉ ናቸው፡፡
አንተ እንዲህ እንዲሆን ወስነሃል፡፡

8
65/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ትልሟን ታረሰርሳለህ
ወጣ ገባውን ታስተካክላለህ
ዐፈሩን በካፊያ ታለሰልሳለህ
ቡቃያዋንም ትባርካለህ፡፡
11. ለዓመቱ በጐነትህን ታቀዳጀዋለህ፤
ሰረገላህም በረከትን ሞልቶ ይፈስሳል፡፡
12. የምድረ በዳው ግጦሽ ቦታ እጅግ ለመለመ
ኮረብቶችም ደስታን ለበሱ፡፡

3
65/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 13 13. መሰማሪያዎች መንጋ በመንጋ ሆኑ
ሸለቆዎች በሰብል ተሞሉ
እልል እያሉም ዘመሩ፡፡

2
65/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 65
ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት የምስጋና መዝሙር