Tue Oct 24 2017 05:09:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 05:09:11 -07:00
parent c51ac52674
commit d2f1433481
9 changed files with 41 additions and 0 deletions

2
32/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 11. ጻድቃን ሆይ፣ በእግዚአብሔር ደስ ይበለችሁ
ልበ ቅኖች ሆይ፣ እልል በሉ፡፡

6
33/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 33 \v 1 \v 2 \v 3 1. ጻድቃን ሆይ፣ በያህዌ ደስ ይባለችሁ
ቅኖች ሊያመሰግኑት ይገባል፡፡
2. ያህዌን በመሰንቆ አመስግት
ዐሥር አውታር ባለው በገና ዘምሩለት፡፡
3. አዲስ ዝማሬ አቅርቡለት
ባማረ ቅኝት በገና ደርድሩ፤ እልልም በሉ፡፡

6
33/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. የያህዌ ቃል እውነት ነው
ሥራውም ሁሉ የታመነ ነው፡፡
5. እርሱ ጽድቅንና ፍትሕን ይወዳል
ምድር በያህዌ ኪዳን ታማኝት ተሞልታለች፡፡
6. ያህዌ ሰማያትን በቃሉ
የሰማይ ሰራዊትን በአፉ እስትንፋስ ፈጠረ፡፡

6
33/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. የባሕርን ውሆች እንደ ክምር
ቀላዩንም በመከማቻ ስፍራ አኖረ፡፡
8. ምድር ሁሉ ያህዌን ትፍራው
በዓለም ያሉ ሁሉ በፊቱ ይንቀጥቀጥ፡፡
9. እርሱ ተናግሮአልና ሆኑ፤
እርሱ አዞአልና በስፍራቸው ጸኑ፡፡

6
33/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. ያህዌ የሕዝቦችን ምክክር ያጨናግፋል
ዕቅዳቸውንም ከንቱ ያደርጋል፡፡
11. የያህዌ ዕቅድ ግን ለዘላለም ይኖራል
የልቡም ሐሳቡም ለትውልድ ሁሉ ነው፡፡
12. ያህዌ አምላኩ የሆነለት፣
ርስቱ እንዲሆን የመረጠውም ሕዝብ ቡሩክ ነው፡፡

5
33/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13. ያህዌ ከሰማይ ይመለከታል
የሰው ልጆችንም ሁሉ ያያል፡፡
14. ከማደሪያው ሆኖ፣ በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይመለከታል፡፡
15. የሁሉንም ልብ የሠራ እርሱ ነው
የሚያደርጉትንም ሁሉ ይመለከታል፡፡

5
33/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 16 \v 17 16. ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም፤
ጀግናም በኃይሉ ብርታት አያመልጥም፡፡
17. በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት
ከንቱ ተስፋ ነው፤
በብርቱ ጉልበቱም ማንም አይድንም

4
33/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 18 \v 19 18. እነሆ፣ የያህዌ ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤
በኪዳን ታማኝነቱ በሚታመኑት ላይ አትኩረዋል፡፡
19. ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና
ከራብ ዘመንም ሊጠብቃቸው ነው፡፡

1
33/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 33