Wed Oct 25 2017 23:32:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 23:32:17 -07:00
parent 6d24ab80b4
commit ccc1feea6a
13 changed files with 54 additions and 2 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
3. ያህዌ ሆይ፣ እጅግ ተዋርደናልና
\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ እጅግ ተዋርደናልና
ማረን፣ አቤቱ ማረን፡፡
4. በትዕቢተኞች ብዙ ተዋርደናል፣
በትምክሕተኞችም እጅግ ተንቀናል፡፡
በትምክሕተኞችም እጅግ ተንቀናል፡፡

6
124/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 124 \v 1 \v 2 \v 3 1. ‹‹ያህዌ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ››
ይበል እስራኤል፡፡
2. ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ
ያህዌ ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ
3. ቁጣቸው በእኛ ላይ በነደደ ጊዜ
በሕይወት እያለን በዋጡን ነበር፡፡

2
124/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 4. ጐርፍ በወሰደን፣ ውሃም በሸፈነን ነበር፡፡
5. ብርቱ ማዕበልም ባሰጠመን ነበር

6
124/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. በጥርሳቸው እንዲቦጫጭቁን ያልፈቀደ
ያህዌ ይባረክ
7. ነፍሳችን እንደ ወፍ
ከአዳኝ ወጥመድ አመለጠች
ወጥመዱ ተሰበረ
እኛም አመለጥን፡፡

2
124/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 8. ሰማይና ምድርን የሠራ ያህዌ
ረዳታችን ነው፡፡

2
124/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 124
የዳዊት መዝሙረ መዓርግ

9
125/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\c 125 \v 1 \v 2 \v 3 1. በያህዌ የሚተማመኑ
ሳትናወጥ ለዘላለም እንደምትኖር
የጽዮን ተራራ ናቸው፡፡
2. ተራሮች ኢየሩሳሌምን እንደ ከበቧት
ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ያህዌም በሕዝቡ
ዙሪያ ነው፡፡
3. ጻድቁ ክፉ እንዳያደርግ
የዐመፃ በትረ መንግሥት የጻድቃንን
ምድር አይግዛ፡፡

5
125/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ሆይ፣ መልካም ለሆኑ፣
ልባቸውም ቀና ለሆኑት መልካም አድርግ፡፡
5. ወደ ጠማማ መንገዳቸው የሚመለሱትን ግን
ያህዌ ከክፉ አድራጊዎች ጋር ያጠፋቸዋል፡፡
ሰላም በእስራኤል ላይ ይሁን፡፡

2
125/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 125
መዝሙረ መዓርግ

2
126/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 126 \v 1 1. ያህዌ የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ
ሕልም እንጂ፣ እውን አልመሰለንም፡፡

6
126/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 2 \v 3 2. በዚያ ጊዜ አፋችን በሣቅ፣
አንደበታችንም በዝማሬ ተሞላ፡፡
በዚያ ጊዜ በሕዝቦች መካከል፣
‹‹ያህዌ ታላቅ ነገር አደረገላቸው›› ተባለ፡፡
3. ያህዌ ታላቅ ነገር አደረገልን
እኛም እጅግ ደስ አለን፡፡

8
126/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ያህዌ ሆይ፣ በኔጌቭ እንዳሉ
ምንጮች ምርኮአችን መልስ፡፡
5. በእንባ የሚዘሩ
በእልልታ ይዘራሉ
6. ዘሩን ተሸክመው
እያለቀሱ የተሰማሩ
ነዶአቸውን ተሸክመው
እልል እያሉ ይመለሳሉ፡፡

2
126/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 126
መዝሙረ መዓርግ