Tue Oct 24 2017 23:37:29 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 23:37:29 -07:00
parent 999a9ab573
commit cb9663bb71
7 changed files with 40 additions and 0 deletions

4
71/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. አምላክ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ፣
አምላኬ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ፍጠን፡፡
13. ተቃዋሚዎቼ ይፈሩ፤ ይጥፉም
ሊጐዱኝ የሚፈልጉ ይፈሩ ይዋረዱም፡፡

8
71/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. እኔ ግን ዘወትር አንተን ተስፋ አደርጋለሁ
በምስጋና ላይ ምስጋና አቀርብልሃለሁ፡፡
15. ምንም እንኳ ማስተዋል ቢያዳግተኝ
አንደበቴ ዘወትር ስለ ጽድቅህና
ስለ ማዳንህ ይናገራል፡፡
16. መጥቼ የጌታ ያህዌን ብርቱ
ሥራ ዐውጃለሁ
የአንተን ጽድቅ ብቻ እናገራለሁ፡፡

7
71/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 17 \v 18 17. እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ከልጅነቴ
ጀምረህ አስተማርኸኝ
እኔም እስከ ዛሬ ድረስ
ድንቅ ሥራህን እናገራለሁ፡፡
18. አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ
እኔም ኃያልነትህን ለመጪው ትውልድ
ብርታህንም ኃላ ለሚነሣ ሕዝብ እናገራለሁ፡፡

7
71/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 19 \v 20 19. አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እስከ ሰማያት
ከፍ ያለ ነው
አንተ ታላላቅ ነገሮችን አድርገሃል
አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?
20. ብዙ ችግርና መከራ ብታሳየኝም
ሕይወቴን እንደ ገና ታድሳለህ፡፡
ከምድር ጥልቅም እንደ ገና ታወጣኛለህ

6
71/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 21 \v 22 21. ክብሬን ትጨምራለህ
ተመልሰህም ታጽናናኛለህ፡፡
22. አምላኬ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህ
በበገና አመሰግንሃለሁ፤
የእስራኤል ቅዱስ ሆይ፣
በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ፡፡

6
71/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 23 \v 24 23. ለአንተ የምስጋና መዝሙር ሳቀርብ፣
ከንፈሮቼ በደስታ ይሞላሉ
አንተ ያዳንሃት ነፍሴም
እልል ትላለች፡፡
24. አንደበቴ ቀኑን ሙሉ ስለ ጽድቅህ ያወራል፤
የእኔን መጐዳት የሚፈልጉ አፍረዋልና ተዋርደዋልምና፡፡

2
72/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 72
ስለ ሰሎሞን