Wed Oct 25 2017 00:25:29 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
b28d9f2e1c
commit
c9a55233fc
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 44 \v 45 44. የክብሩን ውበት አጠፋህበት
|
||||
ዙፋኑንም መሬት ላይ ጣልህበት፡፡
|
||||
45. የወጣትነት ዘመኑን አሳጠርኸው
|
||||
ዕፍረትንም አከናነብኸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 46 \v 47 \v 48 46. ያህዌ ሆይ፣ ይህ እስከ መቼ ነው?
|
||||
ራስህንስ ለዘላለም ትሰውራለህን?
|
||||
ቁጣህስ እንደ እሳት የሚነደው
|
||||
እስከ መቼ ነው?
|
||||
47. ዕድሜዬ ምን ያህል አጭር እንደ ሆነ
|
||||
አስብ፤
|
||||
የሰውን ልጆች እንዲሁ ለከንቱ
|
||||
ፈጠርሃቸው!
|
||||
48. ሞትን ሳያይ ሕያው ሆኖ የሚኖር ማን ነው?
|
||||
ሕይወቱን ከሲኦል እጅ ማዳን የሚችል ማነው? ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 49 \v 50 \v 51 49. ጌታ ሆይ፣ በታማኝነትህ ለዳዊት የማልህለት
|
||||
የቀድሞ ምሕረትህ የታለ?
|
||||
50. ጌታ ሆይ፣ ባርያህ ላይ የደረሰውን ፌዝ
|
||||
የብዙ ሰዎችንም ስድብ እንደ ታቀፍሁ
|
||||
አስብ፡፡
|
||||
51. ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶችህ የሚሳደቡትን፣
|
||||
አንተ የቀባኸውን ሰው ርምጃ የነቀፉበትን
|
||||
ሁኔታ አስብ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue