Wed Oct 25 2017 23:40:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
000c2d7aff
commit
c304beb5ad
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
13. ያህዌ ጽዮንን መርጧልና
|
||||
\v 13 \v 14 13. ያህዌ ጽዮንን መርጧልና
|
||||
ማደሪያው እንድትሆን ወዶአልና፡፡
|
||||
14. ‹‹ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት
|
||||
ፈልጌአታለሁና በእርሷ እኖራለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 15 \v 16 15. እጅግ አትረፍርፌ እባርካታለሁ
|
||||
ድኾቿን እንጀራ አጠግባለሁ፡፡
|
||||
16. ካህናቶቿን ማዳንን አለብሳቸዋለሁ
|
||||
ታማኞቿም እልል ይላሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17. በዚያ ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ
|
||||
ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ፡፡
|
||||
18. ጠላቶቹን እፍረት አከናንባቸዋለሁ
|
||||
እርሱ ላይ ግን አክሊሉ ያበራል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 133 \v 1 1. ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ቢኖሩ
|
||||
እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ አስደሳች ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. በአሮን ራስና ጢም ላይ እንደሚፈስስ
|
||||
እስከ ልብሱን ዐንገት ጌጥ ድረስ እንደሚወርድ
|
||||
ውድ ሽቱ ነው፡፡
|
||||
3. ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ
|
||||
እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፡፡
|
||||
ያህዌ በዚያ በረከቱን አዞአልና
|
||||
ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 133
|
||||
የዳዊት መዝሙረ መዓርግ
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\c 134 \v 1 \v 2 1. እናንት በሌሊት ቆማችሁ በያህዌ ቤት
|
||||
የምታገለግሉ
|
||||
የያህዌ ባርያዎች ሁላችሁ፣ ያህዌን አመስግኑ፡፡
|
||||
2. ወደ መቅደሱ እጃችሁን አንሡና
|
||||
ያህዌን ባርኩ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 3. ሰማይና ምድርን የሠራ ያህዌ
|
||||
ከጽዮን ይባርካችሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
መዝሙር 134
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\c 135 \v 1 \v 2 1. ያህዌን አመስግኑ
|
||||
የያህዌን ስም ወድሱ፤
|
||||
እናንት የያህዌ አገልጋዮች
|
||||
አመስግኑት፡፡
|
||||
2. በያህዌ ቤት
|
||||
በአምላካችንም ቤት አደባባይ የምትቆሙ
|
||||
አመስግኑት፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
መዝሙር 135
|
Loading…
Reference in New Issue