Wed Oct 25 2017 23:40:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 23:40:17 -07:00
parent 000c2d7aff
commit c304beb5ad
11 changed files with 37 additions and 2 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
13. ያህዌ ጽዮንን መርጧልና \v 13 \v 14 13. ያህዌ ጽዮንን መርጧልና
ማደሪያው እንድትሆን ወዶአልና፡፡ ማደሪያው እንድትሆን ወዶአልና፡፡
14. ‹‹ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት 14. ‹‹ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት
ፈልጌአታለሁና በእርሷ እኖራለሁ፡፡ ፈልጌአታለሁና በእርሷ እኖራለሁ፡፡

4
132/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. እጅግ አትረፍርፌ እባርካታለሁ
ድኾቿን እንጀራ አጠግባለሁ፡፡
16. ካህናቶቿን ማዳንን አለብሳቸዋለሁ
ታማኞቿም እልል ይላሉ፡፡

4
132/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 17 \v 18 17. በዚያ ለዳዊት ቀንድ አበቅላለሁ
ለቀባሁትም ሰው መብራት አዘጋጃለሁ፡፡
18. ጠላቶቹን እፍረት አከናንባቸዋለሁ
እርሱ ላይ ግን አክሊሉ ያበራል፡፡

2
133/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 133 \v 1 1. ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ቢኖሩ
እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ አስደሳች ነው፡፡

7
133/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 2 \v 3 2. በአሮን ራስና ጢም ላይ እንደሚፈስስ
እስከ ልብሱን ዐንገት ጌጥ ድረስ እንደሚወርድ
ውድ ሽቱ ነው፡፡
3. ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ
እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፡፡
ያህዌ በዚያ በረከቱን አዞአልና
ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአል፡፡

2
133/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 133
የዳዊት መዝሙረ መዓርግ

5
134/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 134 \v 1 \v 2 1. እናንት በሌሊት ቆማችሁ በያህዌ ቤት
የምታገለግሉ
የያህዌ ባርያዎች ሁላችሁ፣ ያህዌን አመስግኑ፡፡
2. ወደ መቅደሱ እጃችሁን አንሡና
ያህዌን ባርኩ፡፡

2
134/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 3. ሰማይና ምድርን የሠራ ያህዌ
ከጽዮን ይባርካችሁ፡፡

1
134/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 134

7
135/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\c 135 \v 1 \v 2 1. ያህዌን አመስግኑ
የያህዌን ስም ወድሱ፤
እናንት የያህዌ አገልጋዮች
አመስግኑት፡፡
2. በያህዌ ቤት
በአምላካችንም ቤት አደባባይ የምትቆሙ
አመስግኑት፡፡

1
135/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 135