Thu Jun 14 2018 11:08:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 11:08:10 +03:00
parent b8b6a720ff
commit c2eeb30bec
7 changed files with 18 additions and 13 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 9. ጌታ ሆይ፣ የጥልቅ ልቤን ናፍቆት አንተ ታውቃለህ
\v 9 ጌታ ሆይ፣ የጥልቅ ልቤን ናፍቆት አንተ ታውቃለህ
መቃተቴም ከአንተ የተሰወረ አይደለም፡፡
\v 10 10. ልቤ በኃይል ይመታል፤ ጉልበት ከድቶኛል
\v 10 ልቤ በኃይል ይመታል፤ ጉልበት ከድቶኛል
የዐይኔም ብርሃን ፈዝዞአል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 11 \v 12 11. ካለሁበት ሁኔታ የተነሣ፣ ወዳጆቼም ባልንጀሮቼም ሸሹኝ
\v 11 ካለሁበት ሁኔታ የተነሣ፣ ወዳጆቼም ባልንጀሮቼም ሸሹኝ
ጐረቤቶቼም ርቀው ቆሙ፡፡
12. ሕይወቴን ማጥፋት የሚወዱ ወጥመድ ዘረጉብኝ
\v 12 ሕይወቴን ማጥፋት የሚወዱ ወጥመድ ዘረጉብኝ
ሊጐዱኝ የሚፈልጉም በዛቻ ተናገሩኝ፤
በእኔም ላይ ቀኑን ሙሉ ያሤራሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 13 \v 14 13. እኔ ግን እንደማይሰማ ደንቆሮ
\v 13 እኔ ግን እንደማይሰማ ደንቆሮ
ምንም መናገር እንደማይችል ዲዳ
ሰው ሆንሁ፡፡
14. ጆሮው እንደማይሰማ
\v 14 ጆሮው እንደማይሰማ
አንደበቱም መልስ መስጠት እንደማይችል ሰው ሆንሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. ያህዌ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ አንተን እጠብቃለሁ
\v 15 ያህዌ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ አንተን እጠብቃለሁ
ጌታ ሆይ፣ አንተ መልስ ትሰጠኛለህ፡፡
16. ይህን የምለው ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ እንዳይላቸው ነው፤
\v 16 ይህን የምለው ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ እንዳይላቸው ነው፤
እግሬ ቢንሸራተት ክፉ ነገር ያደርጉብኛል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 17 \v 18 17. ልወድቅ ተቃርቤአለሁ
\v 17 ልወድቅ ተቃርቤአለሁ
ሕመሜም ፋታ አልሰጠኝም፡፡
18. በደሌን እናዘዛለሁ
\v 18 በደሌን እናዘዛለሁ
ኃጢአቴም አስጨንቆኛል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 19 \v 20 19. ጠላቶቼ እጅግ ብዙ ናቸው
\v 19 ጠላቶቼ እጅግ ብዙ ናቸው
ያለ ምክንያት የሚጠሉንም በዝተዋል፡፡
20. በመልካም ፈንታ ክፉ መለሱልኝ
\v 20 በመልካም ፈንታ ክፉ መለሱልኝ
መልሙን እየተከተልሁ ቢሆንም፣ እነርሱ ግን እኔ ላይ የሐሰት ክስ ደረደሩ፡፡

View File

@ -301,6 +301,11 @@
"38-01",
"38-03",
"38-05",
"38-07"
"38-07",
"38-09",
"38-11",
"38-13",
"38-15",
"38-17"
]
}