Thu Jun 21 2018 09:50:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
306ae50083
commit
b360b07096
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 16 \v 17 16. ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራውን አመስግኑ
|
||||
\v 16 ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራውን አመስግኑ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
17. ታላላቅ ነገሥታትን የገደለውን
|
||||
\v 17 ታላላቅ ነገሥታትን የገደለውን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 18 \v 19 \v 20 18. ኃያላን ነገሥታትን የገደለ
|
||||
\v 18 ኃያላን ነገሥታትን የገደለ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
19. የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎንን
|
||||
\v 19 የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎንን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
20. የባሳንን ንጉሥ ዐግን የገደለ
|
||||
\v 20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን የገደለ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 21 \v 22 \v 23 21. ምድራቸውን ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
\v 21 ምድራቸውን ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
22. ለባርያው ለእስራኤል ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
\v 22 ለባርያው ለእስራኤል ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
23. በውርደታች ያሰበን፣ የረዳንም
|
||||
\v 23 በውርደታች ያሰበን፣ የረዳንም
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 24 \v 25 \v 26 24. በጠላቶቻችን ላይ ድል የሰጠን
|
||||
\v 24 በጠላቶቻችን ላይ ድል የሰጠን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
25. ለፍጡር ሁሉ ምግብ የሚሰጥ
|
||||
\v 25 ለፍጡር ሁሉ ምግብ የሚሰጥ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
26. የሰማይን አምላክ አመስግኑ
|
||||
\v 26 የሰማይን አምላክ አመስግኑ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\c 137 \v 1 \v 2 1. በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን
|
||||
\c 137 \v 1 በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን
|
||||
ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን፡፡
|
||||
2. እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች
|
||||
\v 2 እዚያ በገናዎቻችንን በአኻያ ዛፎች
|
||||
ላይ ሰቀልን፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 3 የማረኩን ሰዎች እንድንዘምርላቸው ጠየቁን
|
||||
ሲያፌዙብን የነበሩት የደስታ ዜማ ፈለጉብን፣
|
||||
‹‹እስቲ ከጽዮን መዝሙሮች አንዱን ዘምሩልን›› አሉን፡፡
|
||||
\v 4 4የያህዌን መዝሙር እንዴት ብለን በባዕድ
|
||||
\v 4 የያህዌን መዝሙር እንዴት ብለን በባዕድ
|
||||
ምድር እንዘምራለን?
|
|
@ -1055,6 +1055,12 @@
|
|||
"134-01",
|
||||
"134-03",
|
||||
"135-01",
|
||||
"136-16",
|
||||
"136-18",
|
||||
"136-21",
|
||||
"136-24",
|
||||
"137-01",
|
||||
"137-03",
|
||||
"137-05",
|
||||
"137-07",
|
||||
"137-08",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue