Tue Oct 24 2017 23:31:29 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 23:31:29 -07:00
parent 91d4e5bce0
commit afe7e2d3ae
10 changed files with 44 additions and 0 deletions

4
69/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 18 \v 19 18. ወደ እኔ ቀርበህ አድነኝ
ስለ ጠላቶቼም ተቤዠኝ፡፡
19. የደረሰብኝን ስድብ፣ እፍረትና ውርደት ታውቃለህ
ጠላቶቼንም አንድ በአንድ ታውቃቸዋለህ፡፡

6
69/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 20 \v 21 20. ስድብ ልቤን ሰብሮታልና
ተስፋ ቆረጥሁ፡፡
የሚያዝንልኝ ፈለግሁ ማንም አልነበረም
የሚያጽናናኝም ፈለግሁ ማንንም አላገኘሁም፡፡
21. ምግቤን ከሐሞት ጋር ቀላቀሉ
ለጥማቴም ሆምጣጤ ሰጡኝ፡፡

4
69/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 22 \v 23 22. በፊታቸው የቀረበው ማእድ ወጥመድ ይሁንባቸው
ደኅና ነን ሲሉ አሽክላ ይሁንባቸው፡፡
23. ማየት እንዳይችሉ ዐይናቸው ይጨልም
ጀርባቸውም ዘወትር ይጉበጥ፡፡

4
69/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 24 \v 25 24. መዓትህን በላያቸው አፍስስ፤
የቁጣህም መቅሠፍት ድንገት ይድረስባቸው፡፡
25. መኖሪያቸው ወና ይሁን!
በድንኳኖቻቸውም የሚኖር አይገኝ፡፡

4
69/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 26 \v 27 26. አንተ የመታኸውን አሳደዋልና
ያቆሰልሃቸውንም ሥቃይ አባብሰዋል፡፡
27. በበደላቸው ላይ በደልን ጨምርባቸው
ወደ ጽድቅህ ድል አይግቡ፡፡

4
69/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 28 \v 29 28. ከሕይወት መጽሐፍ ይደምሰሱ
ከጻድቃንም ጋር አይጻፉ፡፡
29. እኔ ግን ምስኪንና ሐዘነተኛ ነኝና
አምላክ ሆይ፣ ማዳንህ ደግፎ ይያዘኝ፡፡

5
69/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 30 \v 31 30. የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አመሰግናለሁ
በውዳሴም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ፡፡
31. ከበሬ ይልቅ፣
ቀንድና ጥፍር ካበቀለ እንቦሳ ይበልጥ
ይህ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል፡፡

4
69/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 32 \v 33 32. ገሮች ይህን ባዩ ጊዜ ደስ ይላቸዋል
እናንተ እግዚአብሔርን የምትሹ በርቱ፡፡
33. ያህዌ ችግረኞችን ይሰማልና
በእስራት ያለውንም ሕዝቡን አይንቅም፡፡

7
69/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 34 \v 35 \v 36 34. ሰማይና ምድር፣
ባሕሮችና በውስጡ የሚንቀሳቀሱ ሁሉ ያመስግኑት፡፡
35. እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታልና
የይሁዳንም ከተሞች መልሶ ይሠራቸዋልና
ሕዝቡም በዚያ ይሰፍራል ይወርሷታልም፡፡
36. የባርያዎቹም ዘሮች ይወርሷታል
ስሙንም የሚወዱ በዚያ ይኖራሉ፡፡

2
70/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 70
ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር ለመታሰቢያ