Tue Oct 24 2017 04:43:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
858a8a75ba
commit
9af343506e
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. አንተ ከእናቴ ማሕፀን አወጣኸኝ
|
||||
በእናቴም ጡት ሳለሁ በአንተ እንድታመን አደረግኸኝ፡፡
|
||||
10. ከማሕፀን ጀምሮ በአንተ ተጣልሁ
|
||||
በእናቴ ማሕፀን ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ!
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 11 \v 12 \v 13 11. መከራ እየተቃረበ ነው
|
||||
የሚረዳኝም የለምና
|
||||
ከእኔ አትራቅ፡፡
|
||||
12. ብዙ ኮርማዎች ከበቡኝ
|
||||
ኃይለኛ የባሳን ኮርማዎች ዙሪያዬን ቆመዋል፡፡
|
||||
13. እንደሚያገሣና እንደሚቦጫጭቅ አንበሳ
|
||||
አፋቸውን ከፈቱብኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 14 \v 15 14. እንደ ውሃ ፈሰሰሁ
|
||||
አጥንቶቼም ሁሉ ከመጋጠሚያቸው ወለቁ
|
||||
ልቤ እንደ ሰም ሆነ
|
||||
በውስጤም ቀጠለ፡፡
|
||||
15. ጉልበቴ እንደ ሸክላ ደረቀ
|
||||
ምላሴም ከላንቃዬ ጋር ተጣበቀ፡፡
|
||||
እንደ ሞተ ሰው ትቢያ ላይ አደረግኸኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 16 \v 17 16. ውሾች ከበቡኝ
|
||||
የክፉዎች ስብስብ በዙሪያዬ ሰፈሩ፤
|
||||
እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩ
|
||||
17. ዐጥንቶቼን ሁሉ አንድ አንድ መቁጠር እችላለሁ
|
||||
እነርሱም አፍጥጠው ይመለከቱኛል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue