Wed Oct 25 2017 23:46:17 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
5af9baceb7
commit
9967c23077
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 16 \v 17 16. ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራውን አመስግኑ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
17. ታላላቅ ነገሥታትን የገደለውን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 18 \v 19 \v 20 18. ኃያላን ነገሥታትን የገደለ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
19. የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎንን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
20. የባሳንን ንጉሥ ዐግን የገደለ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 21 \v 22 \v 23 21. ምድራቸውን ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
22. ለባርያው ለእስራኤል ርስት አድርጐ የሰጠ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
23. በውርደታች ያሰበን፣ የረዳንም
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 24 \v 25 \v 26 24. በጠላቶቻችን ላይ ድል የሰጠን
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
25. ለፍጡር ሁሉ ምግብ የሚሰጥ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
||||
26. የሰማይን አምላክ አመስግኑ
|
||||
ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
መዝሙር 137
|
Loading…
Reference in New Issue