Thu Oct 26 2017 00:14:17 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-26 00:14:17 -07:00
parent d1fdc3d108
commit 966779f8d9
8 changed files with 31 additions and 0 deletions

5
149/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 2 \v 3 2. በቅዱሳን ጉባኤ ምስጋናውን አቅርቡ፡፡
እስራኤል በፈጣሪው ደስ ይበለው
የጽዮንም ልጆች በንጉሣቸው ሐሤት ያድርጉ፡፡
3. ስሙን በሽብሸባ ያመስግኑ
በከበሮና በመሰንቆ ይዘምሩለት፡፡

4
149/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. ያህዌ በሕዝቡ ደስ ይለዋል
በማዳኑ ትሑታንን ያከብራቸዋል፡፡
5. ቅዱሳን በድል ደስ ይበላቸው
በመኝታቸውም ላይ እልል ይበሉ፡፡

4
149/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. የእግዚአብሔር ምስጋና በአንደበታቸው
በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፍም በእጃቸው ይሁን፡፡
7. ይህም በአሕዛብ ላይ በቀልን፣
በሕዝቦችም ላይ ፍርድን ያደርጉ ዘንድ

5
149/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. ንጉሦቻቸውን በሰንሰለት
መሳፍንቶቻቸውንም በእግር ብረት ያስራሉ፡፡
9. ይህም በእነርሱ ላይ የተጻፈውን ፍርድ ለመፈጸም ነው፡፡
ይህ ለቅዱሳኑ ሁሉ ክብር ይሆናል፡፡
ያህዌን አመስግኑ፡፡

4
150/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 150 \v 1 \v 2 1. ያህዌን አመስግኑ
እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት
2. ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት
ከአእምሮ በላይ ስለሆነው ታላቅነቱ አመስግኑት፡፡

6
150/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. በመለከት ድምፅ አመስግኑት
በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት፡፡
4. በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑ
በባለ አውታርና የእስትንፋስ መሣሪያ አመስግኑት፡፡
5. ከፍ ያለ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት
ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት፡፡

2
150/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
6. እስትንፋስ ለው ሁሉ ያህዌን ያመስግን፡፡
ያህዌን አመስግኑ፡፡

1
150/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 150