Tue Oct 24 2017 04:11:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
f1ce3a304b
commit
91ebf77e65
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\c 16 \v 1 \v 2 \v 3 1. በአንተ ተማምኛለሁና ያህዌ ሆይ ጠብቀኝ፡፡
|
||||
2. ያህዌን፣ ‹‹አንተ ጌታዬ ነህ፤ ከአንተ ውጪ መልካም ነገር የለኝም››
|
||||
አልሁት፡፡
|
||||
3. በምድር የሚኖሩ ቅዱሳን የተከበሩ ናቸው፤ በእነርሱም ደስ ይለኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 4. ሌሎች አማልክትን የሚከተሉ መከራቸው ይበዛል እኔ ግን ለአማልክቶቻቸው የደም ቁርባን አላፈስም፤ ስማቸውንም በአፌ አልጠራም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ያህዌ የርስት ድርሻዬና ጽዋዬ ነው፤ ፍጻሜዬም በአንተ እጅ ነው፡፡
|
||||
6. መለኪያ ገመድ ባማረ ስፍራ ተጥሎልኛል
|
||||
በእርግጥም የተዋበች ርስት አግኝቻለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. የሚመክረኝን ያህዌን እባርካለሁ፤ ሌሊት እንኳ ልቦናዬ ያስተምረኛል፡፡
|
||||
8. ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱ በቀኜ ስለሆነ አልናወጥም!
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፤ ክብሬም ሐሤት አደረገ፡፡ በእርግጥ ያለ ስጋት እኖራለሁ፡፡
|
||||
10. ምክንያቱም አንተ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትም ታማኝህ መበስበስ እንዲደርስበት አታደርግም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 11 11. የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ
|
||||
በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍስሐ አለ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 17 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ትክክለኛ ፍርድ ለማግኘት የማቀርበውን ጸሎት ስማ ጩኸቴንም አድምጥ፡፡ ከሐሰተኛ ከንፈር ያልወጣውን ጸሎቴን አድምጥ፡፡
|
||||
2. ጽድቄ ከአንተ ዘንድ ይምጣ፤ ዐይኖችህም ፍትሕን ይመልከቱ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 17
|
||||
የዳዊት ጸሎት
|
Loading…
Reference in New Issue