Wed Oct 25 2017 23:02:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 23:02:17 -07:00
parent 51aba7fb1b
commit 8101b48577
11 changed files with 49 additions and 2 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
7. እጅ አላቸው ግን አይዳሰስም
\v 7 \v 8 7. እጅ አላቸው ግን አይዳሰስም
እግር አላቸው ግን አይራመዱም
ድምፅም ማሰማት አይችሉም፡፡
8. የሠሩአቸውና የሚታመኑባቸው ሁሉ
እንደ እነዚህ ጣዖቶች ናቸው፡፡
እንደ እነዚህ ጣዖቶች ናቸው፡፡

6
115/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9. የእስራኤል ቤት ሆይ፣ በያህዌ ታመኑ
ረዳታችሁና ጋሻችሁ እርሱ ነው፡፡
10. የአሮን ቤት ሆይ፣ በያህዌ ታመኑ
ረዳታችሁና ጋሻችሁ እርሱ ነው፡፡
11. እናንት ያህዌን የምትፈሩ፣ በእርሱ ታመኑ
ረዳታችሁና ጋሻችሁ እርሱ ነው፡፡

7
115/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12. ያህዌ ያስበናል፤ ይባርከናልም፤
እርሱ የእስራኤልን ቤት ይባርካል
የአሮንንም ቤት ይባርካል፡፡
13. ታላላቆችም ሆኑ ታናናሾች እርሱ
የሚፈሩትን ሁሉ ይባርካል፡፡
14. ያህዌ እናንተንና ልጆቻችሁን
በባርኮቱ ይባርካችሁ፡፡

4
115/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. ሰማይና ምድርን የፈጠረ ያህዌ
ይባርካችሁ፡፡
16. ሰማያት የእግዚአብሔር ናቸው
ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት፡፡

5
115/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 17 \v 18 17. ወደ ዝምታ ዓለም፣ ወደ መቃብር የወረዱ ሙታን
ያህዌን ሊያመሰግኑ አይችሉም፡፡
18. እኛ ግን፣ ከአሁን ጀምሮ
እስከ ዘላለም ያህዌን እንባርካለን፡፡
ያህዌ ይመስገን፡፡

4
116/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 116 \v 1 \v 2 1. የልመናዬን ድምፅ ስለ ሰማ
ያህዌን ወደድሁት፡፡
2. እርሱ ሰምቶኛልና
በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ፡፡

5
116/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. የሞት ወጥመድ ያዘኝ
የሲኦልም ጣር አገኘኝ
ጭንቅና ሐዘን በረታብኝ፡፡
4. እኔም የያህዌን ስም ጠራሁ
‹‹ያህዌ ሆይ፣ እባክህ ነፍሴን አድናት፡፡››

4
116/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. ያህዌ ቸርና መሐሪ ነው፡፡
አምላካችን ርኅሩኅ ነው፡፡
6. አምላካችን ገሮችን ይጠብቃል
እኔም በተቸገርኩ ጊዜ አድኖኛል፡፡

5
116/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ መልካም ነገር አድርጐልኛልና
ከእንግዲህ ነፍሴ ወደ እረፍት ቦታ ትመለሳለች፡፡
8. አንተ ነፍሴን ከሞት፣
ዐይኔን ከእንባ
እግሮቼን ከመሰናክል አድነሃልና፡፡

6
116/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
9. እኔም በሕያዋን ምድር
ያህዌን አገለግላለሁ፡፡
10. ‹‹እጅግ ተጨንቄአለሁ›› ባልሁ ጊዜ
እንኳ በእርሱ ማመኔን አልተውሁም፡፡
11. ግራ በተጋባሁ ጊዜ፣
‹‹ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው›› አልሁ፡፡

1
116/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 116