Thu Jun 14 2018 14:36:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
3b466c5219
commit
7f233e083d
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\c 59 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ ከጠላቶቼ አድነኝ
|
||||
\c 59 \v 1 እግዚአብሔር ሆይ፣ ከጠላቶቼ አድነኝ
|
||||
በእኔ ላይ ከሚነሡ ሰዎችም ጠብቀኝ፡፡
|
||||
2. ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፣
|
||||
\v 2 ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፣
|
||||
ደም ከተጠሙ ሰዎችም አድነኝ፡፡
|
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. ሕይወቴን ለማጥፋት አድብተዋልና
|
||||
\v 3 ሕይወቴን ለማጥፋት አድብተዋልና
|
||||
ያህዌ ሆይ፣ ጨካኞች ያለ በደሌ፣ ያለ ኃጢአቴ
|
||||
በላዬ ተሰብስበው ዶለቱብኝ፡፡
|
||||
4. ምንም በደል ባይኖርብኝም
|
||||
\v 4 ምንም በደል ባይኖርብኝም
|
||||
ተዘጋጅተው መጡብኝ፤
|
||||
አንተ ግን ሁኔታዬን ተመልከት
|
||||
እኔን ለመርዳትም ተነሥ፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 5 5. የሰራዊት አምላክ የሆንህ ያህዌ አንተ የእስራኤልም
|
||||
\v 5 የሰራዊት አምላክ የሆንህ ያህዌ አንተ የእስራኤልም
|
||||
አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤
|
||||
ሕዝቦችን ለመቅጣት ተነሥ፣
|
||||
ዐመፀኞችንም ያለ ምሕረት ቅጣቸው፡፡ ሴላ
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. እንደ ውሻ እያላዘኑ
|
||||
\v 6 እንደ ውሻ እያላዘኑ
|
||||
በምሽት ተመልሰው ይመጣሉ
|
||||
በከተማዪቱም ይራወጣሉ፡፡
|
||||
7. ከአፋቸው የሚወጣውን ተመልከት
|
||||
\v 7 ከአፋቸው የሚወጣውን ተመልከት
|
||||
ሰይፍ ከንፈራቸው ላይ አለ
|
||||
ደግሞም፣ ‹‹ማን ሊሰማን ይችላል?›› ይላሉ፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. አንተ ያህዌ ግን ትሥቅባቸዋለህ
|
||||
\v 8 አንተ ያህዌ ግን ትሥቅባቸዋለህ
|
||||
ሕዝቦችን ሁሉ በንቀት ታያቸዋለህ፡፡
|
||||
9. እግዚአብሔር ብርታቴ ሆይ
|
||||
\v 9 እግዚአብሔር ብርታቴ ሆይ
|
||||
አንተን እጠብቃለሁ፤ አምላኬ ሆይ
|
||||
አንተ መጠጊያዬ ነህና፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10. እግዚአብሔር በምሕረቱ ይገናኘኛል
|
||||
\v 10 10. እግዚአብሔር በምሕረቱ ይገናኘኛል
|
||||
አምላኬ የጠላቶቼን ውድቀት ያሳየኛል፡፡
|
||||
11. እግዚአብሔር ጋሻችን ሆይ፣ ሕዝቤ እንዳይረሱ
|
||||
\v 11 11. እግዚአብሔር ጋሻችን ሆይ፣ ሕዝቤ እንዳይረሱ
|
||||
አትግደላቸው፤ በኃይልህ በትናቸው
|
||||
ዝቅ ዝቅም አድርጋቸው፡፡
|
|
@ -434,6 +434,12 @@
|
|||
"57-09",
|
||||
"58-01",
|
||||
"58-03",
|
||||
"58-06"
|
||||
"58-06",
|
||||
"58-09",
|
||||
"59-01",
|
||||
"59-03",
|
||||
"59-05",
|
||||
"59-06",
|
||||
"59-08"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue