diff --git a/93/01.txt b/93/01.txt index e612332..f805659 100644 --- a/93/01.txt +++ b/93/01.txt @@ -1,8 +1,8 @@ -\c 93 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ነገሠ +\c 93 \v 1 ያህዌ ነገሠ ግርማንም ለበሰ፣ ያህዌ ግርማን ተጐናጸፈ ብርታትንም ታጠቀ ዓለምን በአንድ ስፍራ አጸናት፤ ከቶም አትናወጥም፡፡ -2. ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የጸና ነው +\v 2 ዙፋንህ ከጥንት ጀምሮ የጸና ነው አንተም ከዘላለም እስከ ዘላለም ነህ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/93/03.txt b/93/03.txt index 1628d56..9d80e18 100644 --- a/93/03.txt +++ b/93/03.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ ባሕሮች ይነሣሉ +\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ባሕሮች ይነሣሉ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው ይጮኻሉ ወንዞች የሚያስገመግም ማዕበላቸውን ከፍ አደረጉ፡፡ -4. ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ +\v 4 ከብዙ ውሆች ድምፅ ይልቅ ከባሕርም ሞገድ ይልቅ ከፍ ብሎ ያለው ያህዌ ብርቱ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/93/05.txt b/93/05.txt index 523aec2..22e1383 100644 --- a/93/05.txt +++ b/93/05.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 5 5. ትእዛዛትህ ያጸኑ ናቸው +\v 5 ትእዛዛትህ ያጸኑ ናቸው ያህዌ ሆይ፣ ቤትህ ለዘላለም በቅድስና ይዋባል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/94/01.txt b/94/01.txt index f85adc4..8f0601e 100644 --- a/94/01.txt +++ b/94/01.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\c 94 \v 1 \v 2 1. የበቀል አምላክ አንተ ያህዌ ሆይ፣ +\c 94 \v 1 የበቀል አምላክ አንተ ያህዌ ሆይ፣ የበቀል አምላክ ሆይ፣ ብርሃንህ ይብራልን፡፡ -2. የምድር ዳኛ ሆይ፣ ተነሥ +\v 2 የምድር ዳኛ ሆይ፣ ተነሥ ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/94/03.txt b/94/03.txt index c311508..4efe56b 100644 --- a/94/03.txt +++ b/94/03.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 3 \v 4 3. ያህዌ ሆይ፣ ክፉዎች እስከ መቼ፣ +\v 3 ያህዌ ሆይ፣ ክፉዎች እስከ መቼ፣ ክፉዎች እስከ መቼ ነው የሚፈነጩት? -4. የእብሪት ቃሎች ያዥጐደጉዳሉ +\v 4 የእብሪት ቃሎች ያዥጐደጉዳሉ ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ጉራ ይነዛሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/94/05.txt b/94/05.txt index c2c5435..efc7571 100644 --- a/94/05.txt +++ b/94/05.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 5. ያህዌ ሆይ፣ ሕዝብህን ያደቅቃሉ +\v 5 ያህዌ ሆይ፣ ሕዝብህን ያደቅቃሉ የአንተን ወገኖች ይጨቁናሉ፡፡ -6. በአገራቸው የሚኖሩ መበለቶችንና መጻተኞችን +\v 6 በአገራቸው የሚኖሩ መበለቶችንና መጻተኞችን ይገድላሉ፤ -7. ‹‹ያህዌ አያይም፤ የያዕቆብ አምላክም +\v 7 ‹‹ያህዌ አያይም፤ የያዕቆብ አምላክም አያስተውልም›› ይላሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/94/08.txt b/94/08.txt index 2fb5fa7..8d41030 100644 --- a/94/08.txt +++ b/94/08.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 8 \v 9 8. እናንት አላዋቂዎች ይህን +\v 8 እናንት አላዋቂዎች ይህን አስተውሉ፤ እናንት ሞኞች ለመሆኑ፣ ጥበበኞች የምትሆኑት መቼ ነው? -9. ጆሮን የተከለ እርሱ አይሰማምን? +\v 9 ጆሮን የተከለ እርሱ አይሰማምን? ዐይንን የሠራ እርሱ አያይምን? \ No newline at end of file diff --git a/94/10.txt b/94/10.txt index 9c02561..8ce6605 100644 --- a/94/10.txt +++ b/94/10.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 10 \v 11 10. ሕዝቦችን የሚገሥጸው አይቀጣምን? +\v 10 ሕዝቦችን የሚገሥጸው አይቀጣምን? ለሰው ዕውቀት የሚሰጥ እርሱ ነው፡፡ -11. ያህዌ የሰው ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ +\v 11 ያህዌ የሰው ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 994c436..8d502f0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -719,6 +719,13 @@ "92-08", "92-10", "92-12", - "92-14" + "92-14", + "93-01", + "93-03", + "93-05", + "94-01", + "94-03", + "94-05", + "94-08" ] } \ No newline at end of file