Tue Oct 24 2017 23:27:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 23:27:29 -07:00
parent a17314e7a3
commit 77c3a2efd9
10 changed files with 55 additions and 0 deletions

5
68/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 28 \v 29 28. እግዚአብሔር ሆይ፣ በቀድሞ ዘመን
እንደዳረግኸው ኃይልህን ግለጥ
29. ነገሥታት ስጦታቸውን ከሚያመጡልህ
በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስህ
ኃይልህን ግለጥ፡፡

6
68/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 30 \v 31 30. በሸምበቆ መካከል ያሉትን አራዊት ገሥጽ
ኮርማዎችና ጥጆች የመሳሰሉትን መንግሥታት ገሥጸቸው፡፡
አዋርዳቸው ስጦታዎች እንዲመጡልህም አድርጋቸው
ጦርነትን የሚወዱ ሕዝቦችንም በትናችው፡፡
31. መሳፍንት ከግብጽ ይመጣሉ፤
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡

5
68/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 32 \v 33 32. እናንት የምድር መንግሥታት
ለያህዌ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ፡፡ ሴላ
33. ከጥንት ጀምሮ ከነበሩት ሰማያት በላይ
ለሚራመደው
በኃያል ድምፁ ለሚያስገመግመው ዘምሩ፡፡

6
68/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 34 \v 35 34. ግርማው በእስራኤል ላይ
ኃይሉም በሰማያት ላይ ስለሆነ
የእግዚአብሔርን ኃይል ዐውጁ፡፡
35. እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በመቅደስህ ድንቅ ነህ፤
የእስራኤል አምላክ ለሕዝቡ ኃይልና ብርታት ይሰጣል፡፡
እግዚአብሔር ይባረክ!

4
69/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 69 \v 1 \v 2 1. የውሃ ሙላት እስከ አንገቴ ደርሶአልና
አምላክ ሆይ አድነኝ፡፡
2. መቆሚያ ስላጣሁ በጥልቁ ረግረግ
ውሃ ለመስጠም ተቃርቤአለሁ፡፡

7
69/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 3 \v 4 3. ብዙ ከመጮኼ የተነሣ ዛልሁ
ጉሮሮየም ደረ ቀ፤
አምላኬን በመጠባበቅ ዐይኖቼ ፈዘዙ፡፡
4. ያለ ምክንያት የሚጠሉኝ ከራስ ጠጉሬ
ይልቅ በዝተዋል፤
ብዙ ጠላቶቼ እኔን ማጥፋት ይፈልጋሉ
ያልሰረቅሁን ነገር መልሰህ አምጣ ተባልሁ፡፡

7
69/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 5 \v 6 5. እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሞኝነቴን ታውቃለህ
ኃጢአቴም ከአንተ የተሰወረ አይደለም፡፡
6. የሰራዊት ጌታ ያህዌ ሆይ፣
አንተን ተስፋ የሚያደርጉ በእኔ ምክንያት አይፈሩ፡፡
የእስራኤል አምላክ ሆይ፣
አንተን አጥብቀው የሚሹህ
በእኔ ምክንያት አይዋረዱ፡፡

6
69/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. ስለ አንተ ስድብን ታግሼአለሁ
እፍረትም ፊቴን ሸፍኖአል፡፡
8. ለወንድሞቼ እንደ እንግዳ
ለእናቴም ልጆች እንደ ባዕድ ሆንሁባቸው፡፡
9. የቤትህ ቅናት በላችኝ
ለአንተ የተሰነዘረው ስድብ እኔ ላይ ዐረፈ፡፡

7
69/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. በምጾምበት ጊዜ በጣም አለቀስሁ
እነርሱም ሰደቡኝ፡፡
11. ማቅ በለበስሁ ጊዜ
መተረቻ አደረጉኝ፡፡
12. በከተማው ቅጥር ለሚቀመጡ
የመነጋገሪያ ርእስ
ለሰካራሞችም መዝፈኛ ሆንሁ፡፡

2
69/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 69
ለመዘምራን አለቃ፤ በ‹‹ጽጌረዳ›› ዜማ የዳዊት መዝሙር